Calais Migrant SolidarityAnti-RaidsBarnardo'sStop G4SStop DeportationsPress Action Past campaigns
BirminghamBrightonBristolLeedsLondonManchesterNortheastNottinghamOxfordScotlandSheffieldWales
No One Is IllegalStop Deportation
No Border (global)No-Racism
Indymedia UK's Migration topic
Login
Resources and information in Amharic (አማርኛ)
በዩናይትድ ኪንግደም (እንግሊዝ) ውስጥ እገዛ ለማግኘት የሚያስፈልጉ የስልክ ቁጥሮች
1. ነጻ የሕግ መረጃ እና የምክር አገልግሎት በራስ ቋንቋ ለማግኘት የስደተኛ ኮሚቴ ካውንስልን (በጎ አድራጎት ድርጅት) በስልክ ቁጥር 08088082255 ጥሪ ያድርጉ
2. በዩናይትድ ኪንግደም (እንግሊዝ) ጥገኝነት ለመጠየቅ ከፈለጉ የዩናይትድ ኪንግደም (እንግሊዝ) የጠረፍ ወኪል (መንግስታዊ ድርጅት)ን በስልክ ቁጥር 02081964524 ያግኙ
3. በዩናይትድ ኪንግደም (እንግሊዝ) ጠረፍ አልባን (ኖ ቦርደርስን) ለማግኘት ከፈለጉ በስልክ ቁጥር 07902312730 ያግኙ (በፖለቲካ ንቁ ተሳታፊዎች እንጂ ጠበቆች አይደለንም)